አባበልከኝ by Zinash Tayachew Album Releasing Concert @ Ketena Hulet Mulu Wongel

1,305,184 Views
zlidein247
0
Published on 11 Jun 2022 / In Music

አባበልከኝ by Zinash Tayachew Album Releasing Concert @ Ketena Hulet Mulu Wongel


አባበልከኝ አባበልከኝ
የልብህን ለልቤ እየተናገርከኝ
ከስደት ምድር በክብር መለስከኝ
አዲስ ዝማሬ ውዴ አዘመርከኝ/2

አንተ መልካም ቸሩ አባቴ ውስጤን እረዳኸው
በዛልኩበት ባዘንኩበት ልቤን አጽናናኸው
ይህ ሆነብኝ ያልኩት ሁሉ ለመልካም ሆነ
ምህርትህ ቸርነትህ ፍጹም ገነነ
ተራሮቼን እረሳዃቸው ሆንኩኝ ባንተ ደህና
ይኸው ዝማሬ ይኸው ክብር ለስምህ ምስጋና
አሳብህ መልካም ነው ልብን ይመልሳል
ነገርን በጊዜው እጅህ ውብ ያደርጋል

አባበልከኝ አባበልከኝ
የልብህን ለልቤ እየተናገርከኝ
ከስደት ምድር በክብር መለስከኝ
አዲስ ዝማሬ ውዴ አዘመርከኝ/2

ውዴ ኢየሱስ የእኔ ነህ እኔም ያንተ ነኝ
የዜማ ጌዜ ደርሶ ይህው አዘመርከኝ
ተራሮቼን እረሳዃቸው ሆንኩኝ ባንተ ደህና
ይኸው ዝማሬ ይኸው ክብር ለስምህ ምስጋና
አሳብህ መልካም ነው ልብን ይመልሳል
ነገርን በጊዜው እጅህ ውብ ያደርጋል

Show more
0 Comments sort Sort By